×

SOMI 's video:

@የአላህ ቤት በኪራይ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ከሀሙስ ምሽት ጀምሮ በሶሚ ቲዩብ
በዱንያ ላይ የ አላህን ቤት የገነባ አላህ ለርሱ በጀነት ቤት ይገነባለታል፡፡ (ነቢዩ ሙሐመድ ሶልላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እነሆ በአላህ ፈቃድ ለወንድሞቻችን ለመድረስ እና ነገም በአላህ ዘንድ ስንቆም የምናወትን አንዲት ቅንጣት ስራ ይዘን ለመሄድ በድንኳን የተሰራውን ጊዜያዊ የአላህ ቤት (መስጂድ) በቋሚ እና ለልጆች በኢስላማዊ ተርቢያ (እነጻ) የሚያድጉበት፣ ሃገር ወዳድ እና ዲናቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ትውልዱ የሚሆኑበትን ቤት ለመግዛት እና አያት መስጂድን ለማቋቋም ከፊታችን ሐሙስ ምሽት ጀምሮ በሶሚ ቲዩብ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ስርጭት በቀጥታ እናስተላልፋለን፡፡ በዚህ የቀጥታ ስርጭት ላይ ለአያት መስጂድ መቋቋሚያ አቅማችሁ የፈቀደውን ሁሉ አድርገን ከድንኳን ጊዜያዊ ቤት ተባብረን እንድናወጣቸው ሁላችንም አቅማችን በፈቀደ መልኩ እንድንተጋገዝ በአላህ ስም እንጠይቃለን፡፡ የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን

46

2
SOMI
Subscribers
280K
Total Post
461
Total Views
1.2M
Avg. Views
11.3K
View Profile
This video was published on 2023-12-06 01:28:41 GMT by @SOMI on Youtube. SOMI has total 280K subscribers on Youtube and has a total of 461 video.This video has received 46 Likes which are lower than the average likes that SOMI gets . @SOMI receives an average views of 11.3K per video on Youtube.This video has received 2 comments which are lower than the average comments that SOMI gets . Overall the views for this video was lower than the average for the profile.

Other post by @SOMI