×

The Variety Show ህብረ-ትርኢት's video: Ethiopia going towards genocide World needs to take action to stop it

@Ethiopia going towards genocide. World needs to take action to stop it. ኢትዩዽያ የርዋንዳን ታሪክ ለመድገም??
ኢትዩዽያ የርዋንዳን መራር ታሪክ ለመድገም ተግታ አየሰራች ይመስላል:: ኣንድ ኣንድ ጭንቅላታቸው ስር በሰደደ የዘር ጥላቻ የተሞላ ቡድኖች ጥላቻቸውን ለመግለጽ እየተከተሉት ያለው መንገድ ሃገራችን በሃገርነት የመቆየት እድሏን ጥያቄ ውስጥ እያስገባው ነው:: የከሌ ዘር የከሌ ክልል ሳይባል ሁላችንም ለደቂቃ ቆም ብለን ራሳችንን መጠየቅ ይኖርብናል። ሃገሬ አንደ ሃገር እንድትቆይ ከኔ ምን ይጠበቃል ዪህ ካልሆነና ሁኔታዎች በዚህ ሁኔታ ከቀጠሉ በርዋንዳ የተፈጠረው የዘር እልቂት እኛጋ ሊፈጠር የማይችልበት ምንም ምክንያት የለም። አባካችሁ ጊዜያዊ ፍላጎታችንን ወደጎን ብለን ስለሃገራችን ኣርቀን አናስብ። ፈጣሪ ኢትዩዽያን ይባርክ።

0

0
The Variety Show ህብረ-ትርኢት
Subscribers
1K
Total Post
50
Total Views
13.5K
Avg. Views
270.2
View Profile
This video was published on 2019-03-21 00:43:52 GMT by @The-Variety-Show-%e1%88%85%e1%89%a5%e1%88%a8-%e1%89%b5%e1%88%ad%e1%8a%a2%e1%89%b5 on Youtube. The Variety Show ህብረ-ትርኢት has total 1K subscribers on Youtube and has a total of 50 video.This video has received 0 Likes which are lower than the average likes that The Variety Show ህብረ-ትርኢት gets . @The-Variety-Show-%e1%88%85%e1%89%a5%e1%88%a8-%e1%89%b5%e1%88%ad%e1%8a%a2%e1%89%b5 receives an average views of 270.2 per video on Youtube.This video has received 0 comments which are lower than the average comments that The Variety Show ህብረ-ትርኢት gets . Overall the views for this video was lower than the average for the profile.

Other post by @The Variety Show %e1%88%85%e1%89%a5%e1%88%a8 %e1%89%b5%e1%88%ad%e1%8a%a2%e1%89%b5