×

Yonas Aneley's video:

@አዲስና ጠቃሚ አፕ ይጠቅማችኋል !
አዲስና ጠቃሚ አፕ ከፕላይስቶር የሚሸጡትን አፖች በነፃ የሚያስገኝ ! ሰላም ውድ ጓደኞቸ እንዴት ናችሁ? እኔ በጣም ደህና ነኝ። ዛሬ የምናንየው እንዴት አድርገን የሚሸጡ አፖችን በነፃ ሲህኑ አይተን በህጋዊ መንገድ እናገኛለን ነው! እኔ በጣም ነው የተመቸኝ። አሪፍ እና በጣም ቀለል ያለ ለአጠቃቀም ነው! በነገራችን ላይ የተለያዩ ጥያቄወች ካሏችሁ መጠየቅ ይቻላል ለሁሉም መልስ እሰጣለሁ። ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ። Hello everyone, I'm Yonas today I am going to show How to get paid apps when they went to free. I really liked the app, It's a cool and easy to use application. By the way, if you have any questions,or seggetions comment below, I can give it a answer. Thanks for all support.🙏 ዳውንሎድ ለማድረግ download link Easy way በቀላሉ Directly from telegram 👉 https://t.me/jonimultiplesolutions Play store https://play.google.com/store/apps/details?id=com.marlon.apphoarder Contact,me, እኔን ለማግኘት በግል በቴሌግራም on Telegram /jonimultiplesolutions 👉 https://t.me/jonimultiplesolutions ኢንስታግራም on Instagram https://www.instagram.com/yonasaneley/ በፌስቡክ on Facebook https://www.facebook.com/yonas.aneley በትዊተር On twitter https://mobile.twitter.com/YonasAneley በስናፕቻት on Snapchat Add me on Snapchat! Username: jonipido1 https://www.snapchat.com/add/jonipido1 የብዙወችችሁ ጥያቄወች በእነዚክ ቪዲኦወች ይፈታሉ ብየ አስባለሁ ይጠቅሟችኋል የምትፈልጉትን በመንካት እዩና ሌሎች የተቸገሩ ካሉ ለነሱም አካፍሉ። ላይክ አይረሳ ኮሜንት። 1 ሚሞሬ ሞላ ላልችሁ https://youtu.be/sOq2hG6r1N0 2 ባትሪያችሁ ቶሎ እያለቀ ላስቸገራችሁ https://youtu.be/jIxLz9b82ao 3 ስልካችሁን በአይናችሁ ለመቆለፍ https://youtu.be/cZ8rFOejhMU 4 አይናችሁን የስልክ ብርሃን እንዳይጎዳችሁ የሚቀንስ https://youtu.be/bbuMTrixYUA 5 ስለ ፌስቡክ የግድ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች https://youtu.be/KkAHj8aFcB4 6 ስልካችሁን በደንብ ለመቆለፍ ሳይታወቅባችሁ። https://youtu.be/kbM4YbJiK9c 7 ስልኬ ተጠልፎ ይሆን ብላችሁ ግራ ለገባችሁ። https://youtu.be/SoDFVArkUKI 8 በነፃ መደወል https://youtu.be/LlVWAEo7YOo 9 ለመዝሙርና ለአንደኛ ማጫቀቻ አፕልኬሽን https://youtu.be/yDfKekTui2Y 10 የዩትዩ ቻናል ለመክፈት ለፈለጋችሁ https://youtu.be/b2BXc-YsXnk 11 ሜትር በስልክወ ብቻ መለካት ለምትፈልጉ https://youtu.be/HeNHHLV4YX0 12 የፌስቡክ ፓስወርድ ለጠፋባችሁ እና ስም ለመቀየር። 13 የዋትሳፕ ስታተስ ዳውንሎድ ለማድረግና ሌሎች አሪፍ ነገሮች https://youtu.be/-A4nkkz92Ao 14 ከ 200 GB በላይ ለማግኘት ቦታ ለፎቶ ቪዲኦ እና ሌሎች 15 ማንኛውንም ቋንቋ ለመተርጎም ምርጥ አፕ https://youtu.be/FPh_0-CLXBE 16 የኢሜል ችግር ላለበት በሙሉ https://youtu.be/BpVke8I2zWA 17 ምርጥ መፃፊያ አፕ https://youtu.be/jTVXtedJkss ሁሌም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ።

118

54
Yonas Aneley
Subscribers
55.8K
Total Post
124
Total Views
340.2K
Avg. Views
6.8K
View Profile
This video was published on 2018-08-29 18:49:53 GMT by @Yonas-Aneley on Youtube. Yonas Aneley has total 55.8K subscribers on Youtube and has a total of 124 video.This video has received 118 Likes which are lower than the average likes that Yonas Aneley gets . @Yonas-Aneley receives an average views of 6.8K per video on Youtube.This video has received 54 comments which are lower than the average comments that Yonas Aneley gets . Overall the views for this video was lower than the average for the profile.Yonas Aneley #jonimultiplesolutions #apphoarder #Ethiopian #like #share #comment ሁሌም has been used frequently in this Post.

Other post by @Yonas Aneley